ObeyActs Bible
ObeyActs Bible
  • Видео 114
  • Просмотров 3 630 322
እግዚአብሔር ለመልካም የተናገረው የሚደርስለት...በወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ-Apostolic Church Ethiopia
እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ። መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 128:5
The Lord shall bless thee out of Zion: and thou shalt see the good of Jerusalem all the days of thy life.Psalm 128:5.
Просмотров: 4 096

Видео

አንድ ብቻ ነው We Don't have 3 gods. Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 2,2 тыс.3 года назад
ሦስት አማልክት የሉም አንድ ብቻ ነው እንደ ፈቃዱ ምክር የሚሰራው በሥጋ መጥቶ ራሱን የገለጠው 2x የፈቃዱን ምስጢር ገልጾልናል ሁሉም በክርስቶስ ተጠቅልሏል ሁሉም ተጠቅልሏል የመለኮት ሙላት በሰውነቱ ተገልጦ ይኖራል አምላክነቱ አምላክነቱ ይህ እንዴት ይሆናል ሊባል ከቶ ኤልሻዳይ መሆኑ ተረስቶ ኤልሻዳይ ተረስቶ በግምት ወስነው ከመሄዱ መጠየቅ ይሻላል በወንጌሉ መጠየቅ በወንጌሉ ለእኛስ በርቶልናል በልባችን አንጠራጠርም አንድ መሆኑን እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ከትዕዛዛት ሁሉ ፊተኛይቱ እግዚአብሔር አንድ ነው ያው የጥንቱ እግዚአብሔር የጥንቱ
ስራው ግሩም ነው ፍጹም እንከን የለው! አምልኮ Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 2,3 тыс.4 года назад
ስራህ ግሩም ነው ፍፁም እንከን የለው የቱን አንስቼ የቱን እተዋለሁ የሰው አንደበት ከቶ አይገልፀውም የቃላት ብዛት አይጨርሰውም አቤት ምን እላለሁ ምን እመልሳለሁ እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ አቤት ምን እላለሁ ምን እመልሳለሁ ስራህን እያሁ እባርክሃለሁ ገርሞኛል እኔ ደንቆኛል እኔ አደራረግህ ልዩ ነው ለኔ /2/ 1. እኔን የሚያስገርመኝ ሁሌም የሚያስደንቀኝ የአንተ አሰራር የደግነት ሁሉ የበጎነት አባት ፍቅር ነው ነገርህ ባላሰብኩት ሰዓት ፈጥነህ እየደረስክ ታስደምመኛለህ አቤት የኔ ጌታ ምን ብዪ ልግለፅህ በእውነትም ልዩ ነህ ልዩ ነህ ጌታ የምታስደንቅ እንቁ ወይ ከርቤን አይመጥንህም በእርግጥ አውቃለሁ እነደማይበቃህ ያ...
አረ ማን አለ እንደ የሱስ አምልኮ Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 2,2 тыс.4 года назад
ጌታ ነው ጌታ በሁሉ ላይ ዝናው ገናና ክብሩ የሚለይ ታምረኛል ስሙ ቅዱስ አረ ማን አለ እንደ የሱስ አረ ማን አለ እንደ የሱስ
የዳንኩበት ስምህ ይባረክ-Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 4,3 тыс.4 года назад
ችግሬን ጭንቀቴን አጥፍተህልኛል ከንቱውን ሃሳቤን ለውጠህልኛል እልልታ መዝሙር ነው እለት እለት ቤቴ ፈገግታ እርካታ ነው ዘላለም ሕይወቴ ስምህ የሱስ ስምህ የሱስ የዳንኩበት ስምህ ለዘለዓለም ይመስግን 2x ያለፈውን ስቃዬን ሁሉ ቀብሬአለሁ አላስተውሰውም አዲስ ሰው ሆኛለሁ የቀድሞ ተፈጥሮ በጥምቀት ተቀብሮ አሁን አዲስ ሰው ነኝ የድሮው ተረስቶ መንፈሱ ወርዶልኝ ጥሜ ረክቶልኛል እለት እለት የሱስ ክበር ያሰኘኛል ቅድስና ጌጤ ምስጋና ልብሴ ነው እውነት መታጠቂያ ወንጌል ጫማዬ ነው ናፍቆቴ ከእንግዲህ ስሙን መናገር ነው መድኅን እንድሆነህ በልቡ ለሚያምነው በጥምቀትም የሱስ እንደሚለበስ ለሚታዘዝ ሁሉ መንፈስ እንዲፈስ
እግዚአብሔር ዛሬም ሰው አለው Apostolic Church Ethiopia Sunday School Children
Просмотров 20 тыс.4 года назад
እግዚአብሔር ዛሬም ሰው አለው Apostolic Church Ethiopia Sunday School Children
አልልታው ይዘምር ባደባባይ Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 12 тыс.4 года назад
አልልታው ይዘምር ባደባባይ አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ከፍ ብሎ በአለም ይታይ አሜን አሜን ሃሌሉያ ይክበር ይንገ ይንገስ ኢየሱስ ብቻ ይወደስ በምስጋና በድል ኢየሱስ ከፍ ይበል ..ለእግዚኣብሔር ልቅናለት ክብሬ ትዘምርለት ኦሆሆ በገናውም ይደርደር ማስንቆዉም ይመታ
የአምላኬ ምህረቱ በኔም ላይ በዝቷልና Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 7 тыс.4 года назад
በቅኖች ሸንጎ ጉባኤ አሰማለሁ ምስጋና የአምላኬ ምህረቱ በኔም ላይ በዝቷልና ማልጄ ልነሳ እኔም በተራዬ ልደርድር በገና ፊቱ ቀርቤ ልማዴም ሆኗል የእግዚአብሔር ምህረት በኔም ላይ በዝቶ... I will praise the Lord with my whole heart, in the assembly of the upright, and in the congregation.Psalm 111:1
እሳት ነው የነፍሴ መሻት፣ እሳት ነው የልቤ ፍላጎት_ Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 8 тыс.4 года назад
1. ይፍለቅ ከህይወቴ የአምላኬ ወንዝ ኃይልን የሚሰጥ በድል የሚያስጉዝ ምን እፈልጋለሁ ከነደደ እሳቱ ተሰቅሎ ይኖራል ሥጋና መሻቱ እሳት እሳት እሳት እሳት ነው የልቤ ፍላጎት እሳት እሳት እሳት እሳት ነው የነፍሴ መሻት 2. በህልውናህ በመገኘትህ ውስጥ ማይነካ ማነው የሱስ ክብርህን ስትገልጥ 2x ምድረበዳውና ደረቁንም ምድር በረሃውን እንደ ወንዝ ያደርጋል እግዚአብሔር 2x እሳት እሳት እሳት እሳት ነው የልቤ ፍላጎት እሳት እሳት እሳት እሳት ነው የነፍሴ መሻት In the last day, that great day of the feast, Jesus stood and cried, saying, If any man thirst, let him c...
አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ! Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 11 тыс.4 года назад
አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ! አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ ፍለቅልን እንጠጣለን አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ ፍለቅልን እንረካለን
አምልኮ በወጣቶች ጉባኤ *ኢየሱስን ይዞ የድል ጉዞ! Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 34 тыс.5 лет назад
ቀንቶልኛል የኔ መንገድ ጠላት ተይዟል በውጥመድ የሱስን ይዤ ወጣለሁ አልፈራም በቃ ድል የኔ ነው ጌታ ኢየሱስ ድንቀኛው ቀንበሬንም ሰበረው ማፈር የለም እሱን ይዞ ጀምሬያለሁ የድል ጉዞ የድል ጉዞ ኢየሱስን ይዞ የድል ጉዞ ኢየሱስን ይዞ..... Apostolic Church Ethiopia
አምልኮ የወጣቶች ፕሮግራም_ የብዙ ብዙ ምስጋና ባለቤት Apostolic Church Ethiopia 2019
Просмотров 10 тыс.5 лет назад
የብዙ ብዙ ምስጋና ባለቤት የብዙ ብዙ እልልታ ባለቤት የብዙ ብዙ አምልኮ ባለቤት የብዙ ብዙ ክብርም ባለቤት መኖሪያው ሰማይ በዙፋኑ ላይ መሆኑን ያውቃል ፍጥረት የበላይ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስም አለው የሚነግስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ግርማዊ ነው ንጉስ Apostolic Church Ethiopia Youth Conference -2019
ሕይወቴ አንተን ይምሰል Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 7 тыс.5 лет назад
ይሽተት ጠረኔ /አንተን አንተን ይበል/ 2* ይቀየር መልኬ /አንተን ብቻ ይምሰል/ 2* ለሚቀምሱኝ ኦሆ ለሚያሸቱኝ ኦሆ አንተን አንተን እንድል ይሽተት ጠረኔ አንተን አንተን ይበል / ይቀየር መልኬ አንተን ብቻ ይምሰል 1 በህይወቴ ልመስልህ ጓጓለሁ ኑሮዬ እንዲያሳይህ እመኛለሁ የፊት መልኬን ሳይሆን የውስጤን ለውጠው ባክህ እኔነቴን ላላወቁ አንተን ለሚሹ መልክህን ሊያዩ ሚናፍቁ በህይወቴ የሱስ እንዲያዩህ ኑሮዬ አንተን ይምሰልህ ውሎዬን ቃኘው በመንፈስ ቅዱስ ሁሳቤም በቃልህ ኃይል ይፈወስ ያክብርህ መውጣቴና መግባቴ በ አረማመዴ ልምሰልህ አባቴ ጠረኔ አንተን አንተን አንተን ይበል ኑሮዬ አንተን አንተን አንተን ይምሰል ህይወቴ አን...
ታይቶልኛል ክብር_Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 10 тыс.5 лет назад
ታይቶልኛል ክብር! ታይቶልኛል ክብር ታይቶልኛል ደስታ ይኸው መቶልኛል ዘመን የከፍታ ሞገስ አግኝቻለሁ በአይኑ ፊት ከብሬ አሰማለሁ ቆሜ የድሉን ዝማሬ እገባለሁ በፊቱ በደስታ መቅደሱን ላጥን በብዙ እልልታ ያማረ ዜማ የጽድቅ መስዋዕት ስለሚገባው አይነስበት 1. ወጣሁኝ ወጣሁኝ ረድተውኝ እጆቹ እግሮቼ ቆሙልኝ በአደባባዮቹ የተትረፈረፈ በዛልኝ ህይወት ምስጋና ይፈልቃል ከኔ አንደበት በምስጋና ልግባ ፊቱ በዝቶልኛል ምህረቱ ማያቋርጥ ብዙ ክብር በላይ በላይ ልጨማምር ልጨማምር 2. አቤት የታየልኝ ክብርህ እጅግ ልዩ ነው ምንም መመጠኛ መተክያ የሌለው ከታደልኩኝማ ለዚህ ድንቅ ህይወት እገሰግሳለሁ በቃ ወደ ፊት ወደ ኋላ አልመለስ እድል...
በተራራ ላይ ያለች ከተማ አትሰወርም_ Apostolic Church
Просмотров 19 тыс.5 лет назад
በተራራ ላይ ያለች ከተማ አትሰወርም በተራራ ላይ ያለች ከተማ አትሰወርም የአንተን ግርማ ያንተን ሃይል ማንም አይቋቋምም 2x የሞገስህን ዝናብ አዝንብ የሱስ በሕዝብህ ላይ በሀይልህ ግርማ ይከናወን ክብርህ ይታይ 2x ክብርህ ይታይ በልጆችህ ላይ 4x 1. ኢየሱስ ክብርህ አያበራ ያቁመን በድል በተራራ ገናናው ዝናህ እንዲወራ በጽዮን ይሰማ ምስጋና 2x 2.በከፍታ ላይ የሚያራምደን በድል ጎዳና ይምጣልን ኢየሱስ ይምራን ዛሬም የክብርህ ደመና ሃይልን ኣብዛ ይረፍ በእኛ ላይ ያንተ ሞገስ የረገጥነውን ሁሉ እንድንወርስ ኢየሱስ ክብርህ እያበራ ያቁመን በድል በተራራ ገናናው ዝናህ እንዲወራ በጽዮን ይሰማ ምስጋና 2x ሃይል ይምጣ 2x ከ...
ዛሬ በድል እረማመዳለሁ_Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 9 тыс.5 лет назад
ዛሬ በድል እረማመዳለሁ_Apostolic Church Ethiopia
በአምላኩ ጉልበት የተማመነ...Apostolic Church Of Ethiopia.
Просмотров 15 тыс.5 лет назад
በአምላኩ ጉልበት የተማመነ...Apostolic Church Of Ethiopia.
በላይ በሰማይ የሱስ ያዘጋጀው ቤት Apostolic church Ethiopia
Просмотров 18 тыс.5 лет назад
በላይ በሰማይ የሱስ ያዘጋጀው ቤት Apostolic church Ethiopia
Afan Oromo -Ani kaeen deemaa Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 9 тыс.5 лет назад
Afan Oromo -Ani kaeen deemaa Apostolic Church Ethiopia
የተነገረለት መጨረሻ በወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ-Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 4,8 тыс.5 лет назад
የተነገረለት መጨረሻ በወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ-Apostolic Church Ethiopia
እግዚአብሔር በእሳት የወረደበት ተራራ! በቢሾፕ ዘኪዎስ ሳፋይ Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 13 тыс.7 лет назад
እግዚአብሔር በእሳት የወረደበት ተራራ! በቢሾፕ ዘኪዎስ ሳፋይ Apostolic Church Ethiopia
ኢየሱስ ይለያል Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 11 тыс.7 лет назад
ኢየሱስ ይለያል Apostolic Church Ethiopia
መዳኔ ይለምልም Apostolic Church Songs Abrham & Eyasu
Просмотров 33 тыс.7 лет назад
መዳኔ ይለምልም Apostolic Church Songs Abrham & Eyasu
ከምንለምነው ወይም ከምናስበው በላይ..God can do so much more than we could ever think or ask for.
Просмотров 30 тыс.7 лет назад
ከምንለምነው ወይም ከምናስበው በላይ..God can do so much more than we could ever think or ask for.
*በዓመት ሦስት ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት .* ወንጌላዊ ታዬ እንግዳ aPOSTOLIC cHURCH
Просмотров 6 тыс.7 лет назад
*በዓመት ሦስት ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት .* ወንጌላዊ ታዬ እንግዳ aPOSTOLIC cHURCH
ሁሉን የሚያስችል የእግዚአብሔር ኃይል* ወንጌላዊ አበጀ ጌትነት
Просмотров 11 тыс.7 лет назад
ሁሉን የሚያስችል የእግዚአብሔር ኃይል* ወንጌላዊ አበጀ ጌትነት
ምስጋናው ይውጣ ይውጣ ዘማሪ ቤተልሔም አጥናፉ Apostolic church songs with lyrics
Просмотров 78 тыс.7 лет назад
ምስጋናው ይውጣ ይውጣ ዘማሪ ቤተልሔም አጥናፉ Apostolic church songs with lyrics
ክፉን አሸንፎ የእግዚአብሔርን ሃሳብ የሚፈጽም ትውልድ! Bishop Degu Kebede
Просмотров 81 тыс.7 лет назад
ክፉን አሸንፎ የእግዚአብሔርን ሃሳብ የሚፈጽም ትውልድ! Bishop Degu Kebede
*የእግዚአብሔር መንግስት* በቄስ አለማየሁ ያያ Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 9 тыс.8 лет назад
*የእግዚአብሔር መንግስት* በቄስ አለማየሁ ያያ Apostolic Church Ethiopia
እጅህን አቀብለኝ ወንድሜ-Apostolic Church Ethiopia
Просмотров 9 тыс.8 лет назад
እጅህን አቀብለኝ ወንድሜ-Apostolic Church Ethiopia

Комментарии

  • @ehitikiya8003
    @ehitikiya8003 19 часов назад

    atarifem atiwaradim yesusan yezaye fesume atewodekim atarifem atewarajim yesusan yezash fesum atiwodekim amen ❤❤❤❤

  • @user-dz4ze1vo5n
    @user-dz4ze1vo5n 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazalmayo8501
    @almazalmayo8501 14 дней назад

    Ameen

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 14 дней назад

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 15 дней назад

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AserMitiku-qm2hl
    @AserMitiku-qm2hl 20 дней назад

    ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-oy3xz3bn4w
    @user-oy3xz3bn4w 20 дней назад

    Amene...Amene..Amene....Amene.....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maleekamaleeka4893
    @maleekamaleeka4893 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lopisowolde
    @lopisowolde 22 дня назад

    Amen amen 🤲🤲🙇

  • @Mekides-c9x
    @Mekides-c9x 28 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😭🙏

  • @Mekides-c9x
    @Mekides-c9x 28 дней назад

    አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️

  • @RobaDmichael
    @RobaDmichael 29 дней назад

    Amen amen amen

  • @TsagyAberham
    @TsagyAberham 29 дней назад

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤ Adidas Ababa

  • @DagiYada
    @DagiYada Месяц назад

    “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” - ማቴዎስ 28፥19-20 ማቴዎስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።

  • @zenazedo
    @zenazedo Месяц назад

    awo alfrmi alwdhkimi amlhkeni yize❤❤❤❤amne

  • @Mohammed-hh7fc
    @Mohammed-hh7fc Месяц назад

    Anmeen Amnee Amnee 🤲🤲

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 Месяц назад

    „ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አለ፤ “እውነት እላችኋለሁ፣ ለሀብታም ወደ መንግሥተ ሰማይ መግባት እጅግ አስቸጋሪ ነው። ደግሜ እላችኋለሁ፤ ሀብታም ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል።” ይህን ሲሰሙ፣ ደቀ መዛሙርቱ እጅግ በመገረም፣ “እንግዲያስ ማን ሊድን ይችላል?” ሲሉ ጠየቁ። ኢየሱስም እየተመለከታቸው፣ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉም ነገር ይቻላል” አላቸው።“ ‭‭ማቴዎስ‬ ‭19‬:‭23‬-‭26‬ ‭NASV‬‬ Yhenn Kal anbbe ketselot time behuala neber wedezih mezzmur yemetahut . Ena eskezare ‚medane ylemlm’n“ ssemaw lyrics Video mecheresha lay yeteteyekewn tyake alayehutm neber . Ahun gn sayew geremegn. „Mengste demayat lemegbat mn mesrat alebn?“ Ezim gar habtamu sew yeteyekew tyake yhew neber… Amnen yemndnew , medanachn eyelemeleme dnenm yemnkerew , egna slechaln sayhon yemyaschl Amlak slalen new. 🙌🏽❣️

  • @EyruslmMarkos
    @EyruslmMarkos Месяц назад

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌አምምምምን።ኢንት።አልልል

  • @EyruslmMarkos
    @EyruslmMarkos Месяц назад

    አምምምምምምም።እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EyruslmMarkos
    @EyruslmMarkos Месяц назад

    ህድር።ይስስስስስ👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌

  • @TestTest-js4md
    @TestTest-js4md Месяц назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ayinalem8667
    @ayinalem8667 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @kamuEThio
    @kamuEThio Месяц назад

    Abete yekebere bezate eyesuse ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JosephPaulo-h8n
    @JosephPaulo-h8n Месяц назад

    Ameeen ameeen betikkikilli tabarekki iyessusi simiihii

  • @Danielniguse-in4pk
    @Danielniguse-in4pk 2 месяца назад

    Ammmmeeee€€eeeeeeennnnnnnnnnn

  • @AbezashTona
    @AbezashTona 2 месяца назад

    ❤❤ Amen

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 2 месяца назад

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 2 месяца назад

    😭😭😭😭ኦሀሌ ሉያያያያያያያያ

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 2 месяца назад

    አሜን❤😢😢😢😢😢❤

  • @elesagetachew
    @elesagetachew 2 месяца назад

    amen amen

  • @elesagetachew
    @elesagetachew 2 месяца назад

    amen amen amen amen amen

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 2 месяца назад

    አምላኬ መጨረሻዬን አደራ በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ አለን

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 2 месяца назад

    አምላኬ መጨረሻዬን አደራ በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ አለን

  • @brenchemaatouk8278
    @brenchemaatouk8278 2 месяца назад

    Amenne 😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 2 месяца назад

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @betibelet9996
    @betibelet9996 2 месяца назад

    ❤❤❤ አሜን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temezgentaye
    @temezgentaye 2 месяца назад

    Ameeeeeeeeeen☝️🙌

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 2 месяца назад

    😭😭😭😭 አሜንንንንን ኦ ሀሌ ያያያያያያያያ ተናገረኝ ኦ ሀሌ ሉያያያያያ😭😭😭😭

  • @BozneshA
    @BozneshA 3 месяца назад

    Amen apostolic media

  • @BozneshA
    @BozneshA 3 месяца назад

    Amen apostolic mediaa

  • @MittalNua
    @MittalNua 3 месяца назад

    Ameeeee

  • @AshenafiEgata-gy2dp
    @AshenafiEgata-gy2dp 3 месяца назад

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገንንንንንንንንንንን

  • @user-mn5or7vq6j
    @user-mn5or7vq6j 3 месяца назад

    ኢየሱስ በእኔ ዘመን ይሰራል

  • @LoloLolo-vt8ti
    @LoloLolo-vt8ti 3 месяца назад

    Amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg6dp2yw3y
    @user-vg6dp2yw3y 3 месяца назад

    Ameeeen😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙇🙇🙇

  • @M.a.v.1
    @M.a.v.1 3 месяца назад

    PRAISE HIM, PRAISE HIM!!! I love listening to the praises sung, even though I don't speak your language, keep praising HIM!!!

  • @gezachewgirma9023
    @gezachewgirma9023 3 месяца назад

    Ameeeeeeeen! Psalm 96:9 O worship the LORD in the beauty of holiness: shake before him, all the earth.

  • @exodusasefa5934
    @exodusasefa5934 3 месяца назад

    God bless you our father ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xg4uj7ik5b
    @user-xg4uj7ik5b 4 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙋🙋🙋🙋🙋amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-xg4uj7ik5b
    @user-xg4uj7ik5b 4 месяца назад

    Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarku ☝🏾 👈 🙏🏾 🙌 ❤️ 👏